ለውድ የአዲስ ገጽ መጽሄት ደንበኞች:
 
የአዲስ ገጽ መጽሄትን የእስከአሁን የህትመትና ስርጭት ሂደት፣ የአንባቢያን አስተያየት፣ የዝግጅት ክፍሉን ኢመደበኛ የዳሰሳ ጥናት እና ተያያዠ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ በተሻለ ይዘትና ዝግጅት ለአንባቢያን ለማቅረብ እንዲሁም የታዩ ጉድለቶችን ለመሙላት ያስችል ዘንድ ለአንድ ሳምንት ህትመት ለማቋረጥ የዝግጅት ክፍሉ ወስኗል:: ስለሆነም አንባቢያን በኣሁኑ ቅዳሜ አዲስ ገጽ እንደማትኖርና ለሚቀጥለው ቅዳሜ ግን በተሻለ ሁኔታ እንደምትቀርብ በታላቅ ትህትና እንገልፃለን:: ተጨማሪ መረጃዎችን ዋና አዘጋጁ ኤልያስ ገብሩ በፌስ ቡክ ገጹ የሚገልጽ ይሆናል:: እናመሰግናለን::

About the author

Related Post

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *