አዲስ-ገጽ-መጽሄት-10ኛ-ዕትም

About the author

1 Comment

  1. tarik miskiru

    በተላይ ስለ ሽትቤት በአጠቃላይም የግራፊት ጥበብ ስታወሳ በይበልጥ የጠበቅሁት፣በዚህ ጥበብ ምን ተባለ እንጂ፣ በይበልጥ ገላጻው አልነበረም። ‘ ወፉ አይሞትም ይኖራል’ እና ኦባማ በ 9/11 ሕንጻ የጠቀሰው ዓይነት።ማለትም ሽንት ቤት ገብተህ፣ ግማቱን አሽትተህ፣ የግራፊት ጽሁፍ አንብበህ፣ በዛ አበቃህ።ለአንባቢህ የነገርከውም ሆነ ያሳየኽው ነገር የለም።በተለይ የተማሪቤት ሽንት ቤቶች የውይይት መድረኮችም ናቸው። አዳሪ ትምህርት ቤት ለሚቀርበው ምግብ ስሞታ ያለው “ዳቦው ደርቆ ማኘክ ቀርቶ፣ መስበር አልቻልኩም” ብሎ ቢጽፍ ቀጣዩ ተማሪ የሚሰጠው መልስ “በሚቀጥለው የምግብ ጊዜ መዶሻ መያዙን አትርሳ፤ዳቦ ለማፈረካከስና አጥንት ሰብረህ መቅኒ ለማውጣት ይረድሃል” ይላል።ሴቶቹ ሽንት ቤት ደግሞ “ሚስቱን ፈርቼ እንጂ መለስን ወድጄው” አንዷ ስትል፣ መላሿ ደግሞ “ሚስትዮ አታይሽ፣ አትደርስብሽ፣ ቀስ ብለሽ እንደ ሰውዬው ወደ መቃብር ሹልክ” እየተባባሉ ሦስተኛም አራተኛም መላሽ ኖሮ ውይይቱ ሽንት ቤት ግድግዳ ላይ ይቀጥላል።ቀጣዩ ጽሑፍህ ይህን የመሰሉትን ያጠንጥን።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *