ኤልያስ ገብሩየትኛው ትግል ይበጃል?
(የለውጥ መንገድህን አንተው ምረጥ)

በአንድ ሉዓላዊ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ዓይነት ለውጦችን ይሻሉ፡፡። የሚያሿቸው ለውጦች ይዘት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ ወዘተ. ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የሆኖ ሆኖ ማናቸውም የመረጡትን ለውጥ ቢያሹ አግባብነት ይኖረዋል፡፡ ይህም ሲባል፤ ይህ መሻት ሌላው ቢቀር ቢያንስ አግባብነት ካላቸው የሰብዓዊ ፍጡራን የሞራል እና የሕግ አግባቦች አንጻር ያልተቃረነ መሆኑ ከግንዛቤ ይገባል ማተር ነው፡፡ እንግዲህ ሰዎች የሚመረጡትንመርጡትን ለውጥ ቢሹመሻት አግባብ ነው፡፡። ለለውጡ ተፈጻሚነት የሚያስፈልጉ የሚጠይቀውን የትግበራተግባራዊ እርምጃዎችን በተመለከተ ክንውን ለማድረግ ማቀድ እና እሱንም ተግባራቱን መፈጸም ለውጥ ከሚሹት ግለሰቦች እና ቡድኖች ይጠበቃል፡፡።
የሰውዎች የለውጥ መሻት ከራስህ ጀምሮ እስከ ሀገርህ ብሎም መላውን ዓለም ድረስ ሊያቅፍዘልቅ የሚችል ነው፡፡። ግላዊም ሆነ ሀገራዊ ለውጥ መሆን አለመሆኑን የሚያውቀውምታውቀው ለውጥ ፈላጊው ራሱ ነውአንተው ነህ፡፡። የለውጥ መሻትህ ከተሳካ – ተሳክቶልህ ከሆነ እሰየው! ሰው ነህና ሌላም መልካም ለውጥ እሻ! ለውጡንም ዕውን አድርግ፡፡።
የምትሻቸው ለውጥ/ለውጦች አለመፈጸማቸውን ጠንቅቀህ ከተረዳህ ደግሞ እነዚያን ለውጦች እንዴት እውን ማድረግ እንዳለብህ መንገድ እና ስትራቴጂዎችን መቀየስ ያለብህ በቀዳሚነት አንተው መሆንህን በአንክሮ ተገንዘብ፡፡ ‹‹ሊኖሩኝ ቢገቡ፣ አሁን ግን የሉኝ!›› ብለኽ፣ እና ለለውጥየለውጥ መሻትህምህን በውስጥህ ያየፀጸነሰው መፀነስ መነሻ የምትኖርበት የሥርዓት ጭቆና ከሆነ፣ ‹‹በምን እና እንዴት ባለ መንገድ ተጉዤ ነው እነዚያን የሚገቡኝን፣ ያጣኋቸውን ነገሮች በእጄጅ የማስገባው? ከጭቆናስ እራሴን የማላቅቀው እንዴት ነው?›› እያልኽብለህ ራስህን በቅድሚያ ጠይቅ፤ መጠየቅም አለብህ፡፡
እንደ እኔ በእኔ አረዳድ፣ ገዥው ሥርዓት በሀገሪቱ ውስጥ ያሉና ግን የሌሉ፣ ተለይተው የሚታወቁ የተለያዩ የመታገያ መንገዶችን ወንጀል አድርጓቸዋቿልቸዋል፡፡ ወንጅል እንዲመስሉም በሕግ ሽፋን አመቻችቷቸዋል፡፡ በኢ.አ 2001 ዓ.ምላይ በኢፌዴሪ የበሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሦሶስት ሀገራዊ እና ሁለት ዓለምማ አቀፋዊቀፋዊ ድርጅቶች ‹‹ሽብርተኛአሸባሪ›› ተብለው ተፈርጀዋልሰይመዋል፡፡ እነዚህም ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር፣ የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር፣ አል-ሻሸባብ እና አል-ቃይዳ ናቸው፡፡
ለሀገራዊዎቹን መንግሥት የሰጠውንጣቸውን ስም ሥም ወደ ጎን በማድረግ፣ እነርሱን እንደ አንድ አዋጭ የበነጻ አውጪነት የሚመለከትታቸው ኢትዮጵያዊ ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ እነዚህ ታጥቀው የሚታገሉ ቡድኖች ‹‹አሸባሪ›› ተብለው ስለተሰየሙ፣ ድርጅቶቹ እና ‹‹ከእነሱ ጋር ግንኙነት አላቸው፤ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዋልም ጠርጥሬያቸዋለሁ›› በሚል መንግሥት ወንጅሏቸው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው፤፣ ሰብዓዊ መብቶቻቸው ተጥሶ፤፣ ፍርድ ቤት ቀርበው፤ በሒሂደት እስከ ሞት ድረስ የተፈረደባቸው እና አሁንም ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየላቸው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንች ብዙ ናቸውቁጥር የትዬለሌ ነው፡፡ ይህንንም ስንመለከት መሰል እስሮች፣ስር፣ የመብት ጥሰቶችት፣ የተጓተቱ (የሌሉ) የፍርድ ሒደቶችሂደት እና ና ፍርድ የሚቀጥሉ መስለው ይታያሉ፤ይቀጥላል – አንዳች ለውጥ እስከ ሌለ ድረስ፡፡!

በመሆኑም በዚህ መንገድ የሚደረግ ትግል የኢፌዴሪ መንግሥት ወንጀል ማድረጉን ይበልጥ ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
በሕጋዊ መንገድ ‹‹የፓርቲ ፖለቲካ አማራጭ ነው፤ ያዋጣናል›› ብለውየሚል በተቃውሞ መንገድ የተጓዙ እና እየተጓዙ የነበሩ፣ አሁንም እየተጓዙ የበሚገኙ ጥቂትውስን የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ‹‹ከሽብር ቡድኖች ጋር ይገናኛሉ፤ ሕጋዊውን መንገድ ከሕገ-ወጡ ጋር እያጣቀሱ የሚጓዙ ናቸው››፣ ‹‹በሕጋዊ ፓርቲ ስም፤ ከሕገ-መንግሥቱ ድንጋጌ ውጭጪ በሆኑ ተግባራት ላይ ይሳተፋሉ››፤ ‹‹አመጽ ለማነሳሳት የሚሰሩ ናቸው›› ወዘተ. ፣ …ወዘተ የሚሉ ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ ውንጀላዎች ደርሶባቸዋል፣ እየደረሰባቸው ነው፡፡ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ከአመራርነት እስከ መደበኛ አባልነት ድረስ የሚገኙ የፓርቲ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል፤፣ በእስር ላይ ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚደርስ የመብት ጥሰት ደርሶባቸዋል፡፡ ክስ ተመሥስርቶባቸው የተፈረደባቸውና ጉዳያቸው ገና በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙም አሉ፡፡ በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች ውስጥ የተገደሉምም ዜጎች መኖራቸው ይታወቃልም የሚታወቅ ነው፡፡
በኢ.አ 2007 ዓ.ም ለነበረው ምርጫ ጠንካራ ሆኖ ለውድድር እንደሚቀርብ በብዙዎች ዘንድ የታመነበትና በአቶ በላይ ፈቃዱ ሊቀ-መንበርነት ሲመራ የነበረው አንድነት ለፍትሕህ እናና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፤ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ፣ በኩል ‹‹ሕገ-ወጥ ደንብን ተከትሎ የተመሠረተ…፤›› በሚል እውቅና ተነፍጎት ነበር፤ ድርጅቱም ለሆዳቸው ጥቅም በቀዳሚነት ላደሩ ግለሰቦች መሰጠቱትም ብዙዎችን የሚስማማ እውነታየታወቀ ነው፡፡ በበላይ ፍቃዱ ይመራ የነበረው ‹‹አንድነት››፣ ‹‹ከግንቦት ሰባት ጋር በድብቅ ይሠሰራል፤›› የሚል ውንጀላ ሲቀርብበትም ነበር፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ (ባለፈው ዓመት፣ የከግንቦት 16ቱ አምስተኛ ምርጫ ከመደረጉ ጥቂት ወሮችራቶች በፊት) በፓርላማ ተገኝተው ከአባላቱም/ቤቱ አባላት ለተነሡላቸውሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽመልስ ሲሰጡ ‹‹አንድነት››ን ይህንን ቡድን፣ ‹‹ከሀገር ውጭጪ ባሉ ሰዎች የሚመራ›› ድርጅት እንደ ሆነ በማለት በፓርላማ መግለጻቸው አይረሳምም ይታወሳል፡፡
አስተውሎ ለታዘበ፣ የሀገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር፣ በ‹‹በመጠኑ ጠንከር ብሎ›› ሥርዓቱን የሚታገል የተቃውሞ ፓርቲ ሕጋዊ እንቅስቃሴው ከፊል ወንጀል ሆኖበት፣ በዚህ ውስጥ ሲታገሉ የነበሩ በርካታ ዜጎች ‹‹ወንጀለኛ›› እየተባሉ ለእስር፣ ለእንግልት፣ ለስደት፣ ለሞት ወዘተ. የተዳጉበትና እየተዳረጉ ያለበትን ሁኔታ ዘርፍ መረዳት ይቻለዋልነው፡፡ ይህም የሚያሳየው በመሆኑም ይህኛውንም ሰላማዊውንና ሕጋዊውን የፖለቲካ የመታገያ መንገድ፣ ሥርዓቱ ቀጥተኛ እ እና ቀጥተኛ ባልሆነ የሤሴራ ፖለቲካ ዘዴ በከፊል ወንጀል ማድረጉን ነውመገንዘብ ያሻል፡፡
የተለያዩ ሀገራት፣ የተለያዩ የትግል ስልቶችን ተጠቅመውበመጠቀም የሥርዓት ለውጥ አምጥተዋል፡፡፡ ከስልቶቹም መካከል የትጥቅ ትግል፣ ሰላማዊ ትግል፣ አብዮት፣ ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ መፈንቅለ-መንግስት ወዘተ.፣ …ወዘተ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ሁሉም የየሥርዓት መለወጫለውጥ መንገዶች እንደየሁነቱ ይወለዳሉ፡፡ መንገዶቹም የየራሳቸው ትርፍ እና ኪሳራ አላቸው፡፡ በትጥቅ ትግል አንድ ቡድን መንገድ ከመራራ ደም መፋሰስ በኋላ ሥስልጣን ሊያዝ ይችላል፤ ተችሏልም፡፡ በሰላማዊ ትግል በትረ-ሥልጣን የተያዘባቸው ሀገራትም አሉ፤፡፡ ሕዝብ የመረጣቸው ወኪሎች በምርጫ ሥልጣን ሲይዙ ተመልክተናል፡፡ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ፖለቲካም ሥልጣንን በትክክለኛ መንገድ የተጨበጡባቸው ሀገራት እንዳሉ ሁሉ፤ ‹‹ዴሞክራሲያዊ›› የተባለ ምርጫ ተጭበርብሮና ኃሐይል ተቀላቅሎ የሕዝኃዝብ ድምጽ የተቀማባቸውም ሀገራት አሉ፡፡ በት ሁነትም አለ፤ ወደፊትም ይኖራል፡፡ በአዐብዮት፣ በሕዝባዊ ዕምቢተኝነት፣ በመፈንቅለ-መንግሥስት ወዘተ. …ሥልጣን ተይዟል፤ ተለቅቋል፡፡ ሀገራችን ‹‹በእነዚህም መንገዶች የሥርዓት ለውጥን ማምጣት ይቻላል›› ብለው በዕኑ የሚያምኑ ወገኖችም አሉ፡፡ በኢትዮጵያም በአጼዎች እንደርሥት ተይዞ የነበረው የነበረው ንጉሣዊ አገዛዝ ሥልጣን በአብዮት ፍንዳታ የንጉሣዊያያከተመው በአብዮት ነበርውን አገዛዝ አክትሟል፡፡ በትክክለኛ መንገድ ሕዝባዊ ቅቡልነትን ያላገኘው ንጉሣዊውን ሥርዓት የተከተለው ደርግም ለ17 ዓመታት ነጻነትን፣ ዴሞክራሲን፣ ፍትሕህን፣ ዴሞክራሲን… … ደፍጥቶ ሀገሪቱን ለ17 ዓመታት ገዝቷል፡፡ የደርግ የጭቆና አገዛዝ ያማረራቸው የትላንት ወጣቶች ደደቢት በረሃ በመክተም ለረዥም 17 ዓመታት፣ በትጥቅ ትግል፣ ተዋግተው ደርግን ገርስሰዋል፤ – ሕወሓሃት/ኢሕህአዴግ፡፡
ሕወሓሃት/ኢሕህአዴግ በትረ- ሥልጣን ከጨበጠ 25 ዓመት ሊሞላው ጥቂት ወራትሮችራቶች ብቻ ይቀሩታል፡፡ በእርሱ አገዛዝም በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ በፖለቲካው መስክ አያሌ አሳዛኝ ውጣ-ውረዶችን አሳልፋለች፡፡ የተቃውሞ ፓርቲዎች ተመስርተው እንዳልነበር ሆነው ከስመዋል፡፡ ፖለቲከኞች ተገድለዋል፤ ታሰረዋል፤ ተሰድደዋል፤ ተሰቃይተዋል፡፡ ግድያው፣ እስሩ፣ ስደቱ፣ ስቃዩ… …ችግሩ አሁንም እንደ ቀጠለ ነው፡፡ ትልቅ ህዝባዊ መነቃቃት ተፈጥሮ የነበረበት ምርጫ 97፤ በአሳዛኝ ሁነት ከተጠነቀቀ በኋላ ብዙአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ሊባል በሚችል ደረጃ የፖለቲካ ፍዘት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ገብቷል፡፡
ምርጫውን ተከትሎ ለእስር የተዳረጉት የቅንጅት አመራሮች በ‹‹ይቅርታ›› ከተፈቱ በኋላ ገሚሱ ‹‹ከአሁን በኋላ ኢህአዴግ በሰላማዊ ትግል እና በምርጫ ፖለቲካ ከስልጣን ስለማይወርድአይወርድም፡፡፡፡ መፍትሄው ትጥቅ ትግል ብቻ ነው›› ብለው ነፍጥ ወደማንገብ አመሩ፡፡ ከፊሉ ደግሞ የፖለቲካ ፍዘቱንና ተስፋ መቁረጡን ተሻግገረው፣ ‹ ‹አሁንም መፍትሄው ሰላማዊ ትግል ብቻ ብቻ ነው›› ብለውበሚል ወደ ፓርቲ ፖለቲካ ተመለሱዳግም የተመለሱም ነበሩ፡፡
ትጥቅ ትግልን መፍትሄ ያደረጉ ኀሀይሎች በኤርትራ በኩል ከትመው ኀሀይላቸውን ሲያጠናክሩ፣ በሀገር ውስጥ ያሉት ደግሞ በሰላማዊ ትግል እናምናለን የሚሉት ደግሞ ኢህአዴግን ለመፋለም ቆረጡና ተነሡርጠው ተነሱ፡፡ ‹‹ታጥቀን እንታገላላን›› ያሉትን ኀሀይሎችን ኢህአዴግ በኢ.አ 2001 ላይዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ‹‹አሸባሪ ቡድኖች ናቸው›› ሲል አስፈረጃቸው፡፡ ከእነሱ ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን ወገኖች ደግሞ በሀገር ውስጥና ከከጎረቤት ሀገራት ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ … እያደነ ክስ በመመስረትና በሂደት በማስፈረድ፣ ቤታቸውን እስር ቤት አደረገው፡፡ የፀጸረ-ሽብርተኝነት ዐአዋጅም ተግባር ላይ ውሎ በርካታ ዜጎች በአዋጁ ሰለባ ሆኑ፡፡ አሁንም በዐአዋጁ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ወገኖች አሉ፤ – ዐአዋጁ አስፈላጊ ነው አይደለም የሚለው መከራከሪያ እንዳለ ሆኖ፡፡
ኢሕህአዴግ በ‹‹ሁለገብ ትግል›› ታጥቀን የሚታገሉትን፣ እንደ አርበኞች ግንቦት ሰባት ያሉ ኀሃይሎችን ‹አሸባሪ ናቸው›› ብሎ ቢወነጅልም፣ላቸውም የልዕለ ኀሀያሏ ሀገር ዩ.ኤስ. አሜሪካ መንግሥስትን ግን ድርጅቱን በአሸባሪ ቡድኖች የስም ነት ዝዘርዝር ውስጥ አልከተተተችውም፡፡ የግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ የሆኑትና የእንግሊዝዛዊ ዜግነት ያላቸው የግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳጋቸው ጽጌም፤ ሰኔ 16 ቀን በ2006 ዓ.ም በየመን የጸጥታ ኀሃይሎች ሰንዓ ላይ ተይዘው ለከኢትዮጵያ መንግሥስት ተላልፈው ከተሰጡ በኋላ፤ የእንግሊዝ መንግሥስት ‹‹‹‹ዜጋዬ ይለቀቅልኝ›› ብሎ በማለት እየተሟገተትች ይገኛልትገኛለች፡፡ ኢሕህአዴግ በአሸባሪነት ከፈረጃቸውን የፖለቲካ ኀሁይሎች ውስጥ መካከል ሶሦሶስሰቱ ሀገር በቀል፣ ሁለቱ ከሀገር ውጭጪ ያሉ ናቸው፡፡፤ ሲሆኑ አምስቱንም ኀሃይሎች በአሸባሪነት የሚቀበል የኅህብረተሰብ ክፍል እንዳለ ሁሉ፣ ሦሶስቱን የሀገር ውስጥ ኃሃይሎች በአሸባሪነት ሳይሆን እንደ ነጻ አውጪ የሚቆጥር የኅብረተሰብ ከፍልም አለ፤ – ሁለቱን የውጭጪ ኀሀይሎች (አል-ሻሸባብ እና አል-ቃይዳ) አሸባሪ በመሆናቸው ላይ ይስማማሉበመስማማት፡፡
በሰላማዊ ትግል መስመር ጠንከር ብለው በመቆም ኢሕህአዴግን ወደ መታገል የመጡ እንደ እንደቀድሞ ‹‹አንድነት›› ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ ‹‹መድረክ›› እና ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ያሉ ፓርቲዎች ትግላቸው በበርካታ ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች የታጀበ፤ ታጅቦ ሞትን፣ እስርን፣ ስደትን፣ ድብደባን ወዘተ. …አያስተናገደ ነው፡፡ ስተናግደዋል፡፡ ለ2007 ቱ ምርጫ ሊወዳደር ጫፍ ላይ ደርሶ የነበረው በአቶ በላይ ፈቃዱ የሚመራው ‹‹አንድነት›› በምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ ተቀምቶ ለሌላ እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ ይህም ክስተት ‹‹ከዚህ በኋላ ሰላማዊ ትግል አበቃለት››፣፤ ‹‹ሰላማዊ ትግል መቃብር ላይ የአበባ ጉንጉን እናስቀምጥ›› እስከ ማለት አስደርሶ ነበር፡፡
ከዚህ ሁነት በኋላ በሰላማዊ ትግል የሚያምኑ ሦሶስትት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የነበሩ ‹ከአሁን በኋላ የሚያወጣው ሰላማዊ ትግል ሳይሆን፣ የትጥቅ ትግል ነው›› ብለው ወደኤርትራ በጎንደር በኩል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ በጸጥታ ኀሀይሎች ቁጥጥር ሥር ውለው በአሁን ወቅት ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ ይገኛል፡፡ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራር የነበረው አቶ ተስፋሁን አለምነህ፣ …በጎንደር በኩል አልፎ አርበኞች ግንቦት ሰባትን መቀላለቀሉ ይታወቃል፡፡ በሕጋዊ መንገድ ከሀገር ውጪ ሊወጡ የነበሩ የቀድሞ አንድነት አባላት ቦሌ አውሮፓላን ማረፊያ ተይዘውና ፓስፖርታቸው በደኅህንነት ኀሀይሎች ተቀምቷል፡፡ ‹‹ (ለምን?›› ለሚለው ጥያቄያቸው፣ ተይዞ ‹‹ኤርትራ ሄዳችሁ ግንቦት ሰባትን ልትቀላለቁ ነው›› የሚል ምክንያት እንደ ተሰጣቸው የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ ከተመለሱት ለልጆች ከአንዱ አድምጧል፡፡፡)
ከዚያም ወዲህ በአንድ በኩል ‹‹እነእገሌ አርበኞች ግንቦት ሰባትን ኤርትራ ሄደው ተቀላቀሉ›› የሚልም ወሬ ዜና በማኅበራዊ የሚዲያ መድረኮች ላይ ድረ-ገጾች ይነበባበል፡፡ በቅርቡም የሰማያዊ ፓርቲ አባላትንና የነገረ-ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራውም፣ በሌላ በኩል ደግሞ ‹‹‹‹የአርበኞች ግንቦት አባል›› ናችሁ ተብለው›› በሚል በቅርቡ ተጠርጥረው በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ይገኛሉ፡፡የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትንና የነገረ-ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራውን በምሳሌነገት ማንሳት ይቻላል፡፡
ይህም ብቻ አይደለም፣ በሰላማዊ ትግል መስመር ላይ እየተንቀሳቀሱ ሳለ መንግስት አሸባሪ ብሎ ከፈረጃቸው ኃይሎች ጋር ‹‹አብረው ሲሰሩ ነበር›› በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው በፍርድ ሂደት እስከ እድሜ ልክ እስር የተፈረደባቸው ንቁ ፖለቲከኞች፣ የተቃውሞ ፓርቲ አባላትና ሌሎች ዜጎች አሉ፡፡ አሁንም ታስረው የፍርድ የሚከታተሉም ይገኙበታል፡፡ የሙስሊም ሰላማዊ የዕምነት ነጻነት ትግልም በመንግስት በኩል ‹‹ሽብርተኝነት ነው›› ተብሎ ተቀይሮ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ተቀይሮ ከሰባት በእስከ 22 ዓመት ዕኑ እስራት ባለፈው ዐመት ክረምት ተፈርዶባቸዋል – ፤ – አምስቱ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ዕለት በ‹‹ይቅርታ›› በሚል ከእስር ቢለቀቁም፡፡ በቅርቡም ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተገናነኘ በተፈጠረ ግጭት፣ ሰላማዊ ህዝባዊ ተቃውሞ ተነስቶ በኦሮሚያ ሰፊ ህዝባዊ ተዋውሞ ተነስቶ በርካታ ዜጎች ለህልፈት መዳረጋቸው አይዘነጋም፡፡
በኢ.አ 2006 226 ዓ.ም ለንባብ የበቃው የግርማ ሞገስ ‹‹ሰላማዊ ትግል 101›› መጽሐፍ፣ የትጥቅ እና ሰላማዊ ትግልን በተመለከተ በገጽ 69 ላይ እንዲህ አስፍሯል፡-
‹‹በዓለማችን ከሕህዝባቸው ፈተና የሆኑ አምባገነን መንግሥታትን ጨምድደው ከያዙት ሥልጣን ማስወገድ ይቻላል? ለሚለው ጥያቄ ብዙ ሰዎች የተለመዱትን ሁለት መልሶች ይሰጣሉ፡፡ እነሱም አንደኛው የኃይል ወይም የጉልበት (Violence) ትግል ሲሆን ሁለተኛው በሰላማዊ (peaceful Non-violent) ትግል የሚሉ መልሶች ናቸው፡፡ በዚህ የተነሳ በኃይል/በጉልበት የሚምነው ወገን አምባገነን መንግስትን ከስልጣን ማወረረድ የሚቻለው በኃይል (Violence) ብቻ ነው ይላል፡፡ የሰላማዊ ትግል አማኞች ደግሞ የለም በኃይል (Violence) ምትክ ሰላማዊ (peaceful Non-violent) የትግል ስልት መጠቀም አምባገነን መንግስትን ከስልጣን ማስወገድ ይቻላል ይላሉ፡፡ ህዝብን የሥልጣን ባለቤት ለማድረግ፣ አምባገነን መንግሥት ከስልጣን ከተወገደ በኋላስ አዲስ አምባገነን እንዲተካ እና ወደዴሞክራሲ ለመሸጋገር የትኛው የትግል ስልት የበለጠ ዋስትና ይሰጣል ለሚሉትም ጥያቄዎች ሁለቱ ወገኖች የሚሰጧቸው መልሶች ስምምነት የላቸውም፡፡
በሰላማዊ ትግል በጽኑ እንደሚያምን ሁሌ አጽንኦት ሰጥቶ የሚናገረው፣ የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ዋና ጸሐፊና በሽብር ወንጀል ተከስሶ በአሁን ወቅት የ25 ዓመት ዕኑ ፍርደኛ ሆኖ በቃሊቲ እስር ቤት ታስሮ የሚገኘው አቶ አንዷለም አራጌም፣ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› በተሰኘነው መሁለተኛ ጽሐፉ ላይ ሰላማዊ ትግልን በተመለከተ እንዲህ ይላል፡-
‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ ትግል ለመታገል የሚነሳ ዜጋ ሀገር መውደዱ በቀይ መስመሮች መዥጎረጎሩን ለማስተዋል የሚያስፈልገው የቆመበትን መሬት ብቻ አጎንብሶ በማየት ነው፡፡ በኢትዮጵያችን የሰላማዊ ትግል ቀጠና የፈንጅ ወረዳ ነው፡፡ አጋዛዙ ‹‹ሕጋዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ›› የሚል ባነር የሰቀለበት ነገር ግን በእየእርምጃዎች ርቀት ፈንጅ የሰገሰገበት የፖለቲካ መልክዓ- ምድር ነው፡፡››

በአሁን ወቅት በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ እንቅስቃሴ በተለያዩ ፍላጎቶች የተወጠረ መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ለሥስርዓት ለውጥ መፍትሔሄው ‹‹ትጥቅ ትግል ነው›› የሚሉ ወገኖች እንዳሉ ሁሉ፣ ‹‹አሁንም ሰላማዊ ትግል ተስፋ አስቆራጭ ቢሆንም፤ አማራጩ እሱ ብቻ ነው›› የሚሉም ዜጎች አሉ፡፡ ‹‹ሁሉን አቀፍ ትግል››፣ ‹‹አብዮት››ና ‹‹ሰላማዊ ሕህዝባዊ እንቢተኝነት›› ሁነኛ መፍትሔሄዎች ናቸው ብለው የሚያምኑ ዜጎች ወገኖችም በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭጪ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዕጣ ፈንታ የትኛው መንገድ ላይ ይወድቅ ይሆን? እንደሚወድቅ ወደፊት አብረን የምናየው ይሆናል፡፡

About the author

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *