ግርማ ካሳ

አንድጊዜአንድየገዥውፓርቲደጋፊየሆኑጦማሪ ‹‹አንዳንድሰዎች ‹ብሄር… ?› ተብለውሲጠየቁ ‹ኢትዮጵያዊ! …› እያሉየሚመልሱት፣ የራሳቸውንማንነትየኢትዮጵያማንነትአድርገውያስቀመጡናበራሳቸውማንነትየሌሎቹንለመጨፍለቅየሚያልሙ – የቅዠትታንኳቀዛፊዎችናቸው፡፡ ….ተዛብታችሁሌላውንምለማዛባትለምትፈልጉሁሉኢትዮጵያዊነትዜግነትእንጂብሄርአይደልም። ኢትዮጵያሀገርእንጂየአንድኅብረተሰብክፍልመለያአይደለም።›› የሚልአባባልፌስቡክላይለጥፈውአንብቤነበር።

በአንቀጽ 39 ንዑስአንቀጽ 5 ላይየኢትዮጵያፌዴራልሕገመንግስት ‹‹በዚህሕገመንግስትውስጥብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ሕዝብማለትከዚህቀጥሎየተገለጸውንባህርይየሚያሳይማኅበረሰብነው። ሰፋያለየጋራጠባይየሚያንጸባርቅባህልወይምተመሳሳይልምዶችያላቸው፣ ሊግባቡበትየሚችሉበትየጋራቋንቋያላቸው፣ የጋራወይምየተዛመደሕልውናአለንብለውየሚያምኑ፣ የሥነ-ልቦናአንድነትያላቸውናበአብዛኛውበተያያዘመልክዓምድርየሚኖሩናቸው›› ሲልለብሄርየተሰጠውትርጉምናለብሄረሰብየተሰጠውትርጉምአንድአይነትእንደሆነያሳያል።

በአጭሩ ‹‹ብሄር›› ማለትብሄረሰብማለትነውበሕገመንግስቱመሰረት። ‹‹ብሄር›› በእንግሊዘኛኔሽንስ (nations) ማለትነው። «ዩናይትድኔሽንስ» (United Nations) ስንልየተባበሩትመንግስታት (የተባባሩትአገሮችማለታችንነው)። እንደሚገባኝኢትዮጵያእንጂ፣ ኦሮሞ፣ ወይንም፣ ትግሬወይንምወላይታየተባበሩትመንግስታትአባልአይደሉም። «ብሄር» የሚለውንቃልየመጀመሪያአመጣጥስንመለከት፣ ከግዕዝየተወሰደእንደሆነእንረዳለን። ትርጉሙምበግዕዝአገርማለትነው፡፡ ኢሕአዴግእናኦነግበሕገመንግስቱሲያረቅቁ፣ ‹‹ብሄር›› የሚለውንቃልያኔየወሸቁት፣ ኢትዮጵያንእንደአንዲትአገርሳይሆንየተለያዩየአገሮችስብሰብእንደሆነችለማሳየት፣ በፈለጉጊዜደግሞከኢትዮጵያለመለየትአማራጭእንዲኖራቸውከመፈለግየተነሳነውየሚልአስተሳሰብአለኝ።

«ብሄርህምንድንነው?» ተብሎአንድሰውሲጠየቅ «ኢትዮጵያዊነት» ብሎከመለሰ፣ በትክክለኛውየግዕዝአተረጓጎምወይምበዓለምአቀፍማኅበረሰብዘንድ ‹‹ብሄር›› የሚለውቃልካለውአጠቃቀምአንጻርትክክለኛመልስነው። «ብሄረሰብህስምንድንነው?» የሚልጥያቄቢነሳስ? አንድመርሳትየሌለብንነገርአለ። አብዛኛውኢትዮጵያዊየተደባለቀነው። ሰሜንጎንደርናሰሜንወሎከሄዳችሁትግርኛተናጋሪውናአማርኛተናጋሪውተደበላልቋል። ኦሮሚያውስጥበሸዋ፣ በሰሜንናበምስራቅወለጋ …፣ አማራውክልልደግሞበወሎ፣ ኦሮሞኛተናጋሪውከአማርኛተናጋሪውተደባልቋል። በምስራቅሃረርጌናበባሌደግሞሶማሌውናኦሮሞውየተደባለቀበትምሁኔታአለ። በወሊሶአካባቢጉራጌውናጨቦኦሮሞውየተዛመደነው። በደቡብክልልከሄድን፣ ወላይታውከሲዳማው፣ ከንባታውከሃዲያው …ሁሉምተበራርዟል።

ስለዚህበአሥርሚሊየኖችየሚቆጠሩኢትዮጵያውያንየብዙብሄረሰቦችድብልቅናቸውቢባልስህተትነውሊባልአይችልም፡፡ በመሆኑምሚሊየኖች «ብሄረሰብህምንድንነው?» ተብለውሲጠየቁ፣ እዚምእዚያምበመሆናቸው፣ ለመመለስከመቸገራቸውየተነሳ፣ በአጭሩበብሄረሰባቸውወይምበዘራቸውሳይሆንበኢትዮጵያዊነታቸውመለየትንቢመርጡሊወቀሱአይገባም። ከነዚህሰዎችመካከልአንዱእኔነኝ። የአገዛዙካድሬዎችወይምእንደኦነጋውያንያሉየአንድብሄረሰብአክራሪፖለቲከኞች፣ ኢትዮጵያዊያን ‹‹ብሄራችንኢትዮጵያዊነትነው›› ማለታችንን፣ የሌሎችንማንነትለመጨፍለቅእንደመሞከርአድርገውምይወስዱታል።

አንድሰውኦሮሞነኝ፣ ትግሬነኝ…የማለትመብቱከተከበረለት፣ ሌላውበዘሬሳይሆንበኢትዮጵያዊነቴነውመለየትየምፈልገውካለየእርሱስመብትለምንአይከበርለትም? ኦሮሞወይምትግሬወይምአማራያለመባልመብቱመጠበቅየለበትምን? በዛሬይቱየኢሕአዴግኢትዮጵያግንይሄመሰረታዊመብትእየተጠበቀአይደለም። እያንዳንዱዜጋ፣ እነርሱብሄርብሄረሰብየሚሉትአንዱየዘርጆንያውስጥመግባትአለበት። ያ ካልሆነመታወቂያእንኳማግኘትአይቻልም። እንግዲህይሄአንዱየዘርፖለቲካጣጣነው። ለዚህምነውየምንቃወመው! ለዚህምነውለአገራችንዘርላይማተኮርሳይሆን፣ የሚያስተሳስረንአንድነታችንላይማተኮርነውየሚሻለውየምንለው! ለዚህምነውሰውመመዘንያለብትበዘሩሳይሆንበስራውመሆንአለበትየምንለው!

የኢሕአዴግፖሊሲሁሉንምነገርየሚያየው በ‹‹ብሄርብሄርሰብናሕዝብ›› በሚለውመነጽርውስጥበመሆኑ፣ ከላይእንደተጠቀሰው፣ በሚሊየኖችየምንቆጠር፣ ‹‹ዘራችንኢትዮጵያዊነትነው›› በምንልዜጎችላይየፈጸመውየሕልውናናየመብትረገጣአንዱየዘርፖለቲካውጦስናጣጣሲሆን፣ሌሎችያስከተሏቸውምመዘዞችአሉ። የዘርፖለቲካውከመቼውምጊዜበላይዜጎችጠባብእንዲሆኑየሚገፋፋነው። ለምሳሌ፣ በሁሉምባይሆንበብዙየኦሮሚያአካባቢዎችላለፉት 25 ዓመታትወጣቶችአማርኛበበቂሁኔታእንዳይማሩተደርጎ፣ ከሌላውማኅበረሰብጋርየሚገናኙበትመስመርተበጥሶ፣ የአባቶቻቸውንየነአቡንጴጥሮስ (አባመገር)፣ የነባልቻአባነፍን፣ የፊታወራሪኃብተሚክኤልዲነግዴን፣ የነእቴጌጣይቱን፣ የነአብዲሳአጋን…አኩሪየጀግንነትገድልሳይሆን፣ በሌላውማኅበረሰብላይጥላቻእንዲያድርባቸውየሚያደርጉ፣ አፈ-ታሪኮችንብቻእንዲሰሙ፣ የአኖሌ፣ የጨለንቆየመሳሰሉየጥላቻሃውልቶችምእንዲመለከቱእየተደረገ፣ ከኦሮሞነትውጭሌላነገርእንዳይታያቸው፣ ለኢትዮጵያዊነትግድእንዳይሰጣቸውወይምኢትዮጵያዊነትንእንዲጠሉት፣ ኦሮሞነትናኢትዮጵያዊነትየተሳሰሩሳይሆንእሳትናጭድእንደሆኑተደርጎለማሳየትየተደረገበትሁኔታነውያለው።

‹‹የኢትዮጵያሕዝብለጋራብልጽግናእንጂለጥፋትቦታየለውም›› ሲልአገርውስጥየሚታተመውሪፖርተርጋዜጣ፣ እሁድየካቲት 6 ቀን 2008 ዓ.ምዕትሙባወጣውርዕሰአንቀጽበአገራችንስርእየሰደደስለመጣውጠባብነትወቅታዊጽሁፍእንዲህበማለትአስነብቦናል፡-‹‹የራስንየፖለቲካአጀንዳከአገርበማስበለጥናሕዝቡንበብሔርበማቧደንለማበጣበጥመሞከር፣ በማንነትስምትልቁንየኢትዮጵያዊነትምሥልእያደበዘዙማጥፋት፣ ሌላውወገንበደልያልደረሰበትይመስልየራስንእያጦዙናእያጎኑየአገርአንድነትንማፍረክረክ፣ ዓለምወደአንድመንደርእየተሰበሰበችባለችበትበዚህዘመንየብተናፖለቲካማራመድ፣ በሠለጠነናበዴሞክራሲያዊመንገድሕዝብንአደራጅቶበፅናትከመታገልይልቅበባዕዳንጉርሻበመደለልአገርለማፍረስመንቀሳቀስ፣ በአስተዳደራዊናበሌሎችምክንያቶችየሚደርሱበደሎችንከለላበማድረግአገርናመንግሥትንየማይለይቀውስለመፍጠርመሯሯጥ፣ በአውሮፓናበአሜሪካለዘመናትበተካሄደትግልበተገነባዴሞክራሲውስጥበነጻነትእየኖሩለዴሞክራሲያዊሥርዓትግንባታእገዛከማድረግይልቅየእልቂትነጋሪትመጎሰም፣ አውሮፓናአሜሪካከዜግነትጋርየሰጧቸውንመብቶችናነጻነቶችበተድላእያጣጣሙለሥልጣንሲባልብቻአገርለማተራመስመፈለግ፣ ወዘተ.የኢትዮጵያዊነትባህርይአይደለም፡፡ ይህዓይነቱየራስንናየቡድንንፍላጎትብቻማዕከልያደረገየጥፋትድግስለአገርአይበጅም፡፡››

በዘርላይያተኮረየማንነትፖለቲካ፣ ሪፖርተርእንዳለውየ”ጥፋትድግስ” ነው። ጥፋቱንከጀመረሰንብቷል። በተለያዩየአገሪቷክፍሎችየተለያዩችግሮችንእያስከተለነው። በምዕራብትግራይዞንየሚኖሩየወልቃይትጠገዴነዋሪዎችለፌዴሬሽንምክርቤት ‹‹ትግሬአይደለንም›› በሚልደብዳቤአስግብተዋል። የትግራይክልልኃላፊዎችንህዝቡን ‹‹በግድትግሬነኝብላችሁፈርሙ!፣ ለፌዴሬሽንምክርቤትያቀረባችሁትንጥያቄአንሱ! …” እያሉእያስፈራሩትናእያስጨነቁትነው። በሰሜንጎንደርቅማንቶች ‹‹አማራአይደለንም›› እያሉነው። በጋምቤላ፣ በአኙዋክናበኑርብሄረሰቦችመካከልትልቅችግርተፈጥሯል። በኮንሶተመሳሳይችግሮችአሉ። በኦሮሚያናበአዲስአበባዙሪያችግሩእንዳለነው። እንደአዳማ፣ ቢሾፉትባሉከተሞችየሚኖረውሕዝብለኦሮሞነትሳይሆንለኢትዮጵያብሄረተኝነትነውቦታየሚሰጠው። በአብዛኛውአማርኛተናጋሪነው። በኦሮሚያውስጥከመቀጠልከአዲስአበባጋርመያያዝንየሚፈልግነዋሪነው። ሻሸመኔከአዋሳጋርየበለጠመቀራረብትፈልጋለች። የጅማሕዝብእንደድሬዳዋቻርተርከተማመሆንይፈልጋል።

በአጠቃላይየኢሕአዴግበዘርማንነትላይያተኮረፖለቲካይሄብሄረሰብ፣ ያ ብሄረሰብ፣ ይሄዘር፣ ያ ዘር፣ ይሄየኛመሬትነው፣ ያ የነርሱመሬት…እያልንበጋራእንድንያያዝሳይሆን፤ የራሳችንንጎጥይዘንቀስትእንድንወራወርየሚያደረግ፤አደገኛእናበቶሎመስተካከልየሚያስፈልገውፖለቲካነው። አፋንኦሮምኛ፣ትግርኛ፣ ጉራጌኛ…ቆጮ፣ ቆጭቆጫ… በተለያዩየአገራችንግዛቶችያሉየተለያዩባህሎች፣ ቋንቋዎች፣ ምግቦች…ሁሉም «ኢትዮጵያዊነት» ናቸው። ሁሉምየኢትዮጵያመገለጫዎችናቸው። ኢትዮጵያአንድወጥአይደለችም። የተለያዩብሄረሰቦችያሉባትአገርናት። የቢራቢሮዎችናአበቦችየተለያዩቀለሞችውበትእንደሆናቸውሁሉ – የኢትዮጵያምውበቷብሔረሰቦቿናቸው።

ቸርእንሰንብት!

About the author

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *