‹‹ዙጥ-15›› መንግሥታት
‹‹ዙጥ-15›› መንግሥታት ዳንኤል ቢ. በአፍሪካ አሕጉር ውስጥ ‹‹መሪው ሥልጣን አለቅም አሉ››፣ ‹‹መሪው በሥልጣን ለመቆየት የአገራቸውን ሕገ-መንግሥት አሻሽለው በሀገሪቱ ብጥብጥ ተከሰተ››፣ ‹‹መሪው በሕዝብ ተማጽኖ የሥልጣን ዘመናቸውን አራዘሙ›› ወዘተ. የሚሉ ዜናዎችን መስማት ማንንም አያስደንቅ ይሆናል። በርግጥኝነትም አያስደንቅም። እንደ ዮሪ ሙሴቬኒ፣ ብሌዝ ኮምፓዎሬ፣ ኤድዋርዶ ዶ ሳንቶስ፣ ሮበርት ሙጋቤ፣ ፕሬሪ ንኩሩንዚዛ፣ ፖል ካጋሜ፣ ሳሱ ኑጌሶ ያሉ እፍርታም መሪዎች ባሉባት […]