የኀይሌ የቅንጦት ዴሞክራሲ የታለች?!
ኤልያስ ገብሩ ለአንዲት ሉዓላዊት ሀገር እጅግ ወሳኝ ከሆኑ ምሰሶዎች መካከል አንዱ ‹ዴሞክራሲ› ነው። ዴሞክራሲ በሒደት (በረዥም፣ መካከለኛ እና አጭር ጊዜ ውስጥ) የሰፈነባቸው ሀገራት እንዳሉ ሁሉ፤ ይሄው ‹ዴሞክራሲ› ጮራውን ፈንጥቆባቸው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የከሰመባቸውም፤ የፈነጠቀው የ‹ዴሞክራሲ› ብርሃን ወዲያው ከስሞ በድቅድቅ ጭልማ የተዋጡ ሀገራም አሉ። የዴሞክራሲ ብርሃንን ጨርሶ በዘመናቸው ያላዩም ሞልተዋል – በተለይ በእኛዋ አፍሪካ። ከሰሞኑ፣ በረዥም […]