የአፍሪካ የፍልስፍና
(ክፍል ፬) ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ ይህ ጽሑፍ በባለፈው የመጽሔቷ ዕትም፣ ‹‹የአፍሪካ የፍልስፍና›› በሚል ርዕስ የቀረበው ጽሑፍ (ክፍል ፫)ቀጣይ ነው፤ በአፍሪካ ፍልስፍና ላይ ‹‹አዲስ ገጽ›› ስታስተናግድ የቆየችው የጸሐፊው እይታም በዚህ ይቋጫል፡፡ በዚህ ክፍል የምዕራባዊያን ዐብይ ፈላስፎች – እንደ Montesquieu, Voltaire, Kant, Hume, Hegel, Marx ወዘተ. – ስለ አፍሪካና አፍሪካውያን የደረሱት ፍልስፍናዊ ሠነዶች ስለምን […]