• ልጅነት፣ አምባሻና የኢትዮጵያ ካርታ ቅርጽ (የኢትዮ-ሱዳንን ድንበር ባሰብኩኝ ጊዜ)

    ዮሃንስ ሞላ ‘ኧረ ልጆች ልጆች እንጫወት በጣም…’ የልጅነት ቀለብ፣ ወይም ከጎረቤት ሽልማቶች መካከል፣ አምባሻ አንዱ በነበረበት ወቅት… እንደ ሁኔታው ስሙ እየተለዋወጠም፣ ሽልጦ፣ ጋዜጣ፣ ግድግዳ፣ አጤሬራ… እየተባለ ይንቆለጳጰስ በነበረ ጊዜ፤ … እድሜ ከፍ ብሎም፣ በጉርምስና፣ ‹‹ግድግዳ እየናደ ነው››፣ ‹‹ጋዜጣ እያነበበ ነው››፣ ‹‹እየጨመጨመ ነው›› እያሉ አምባሻ ተመጋቢ ላይ መቀለድ ሳይመጣ በፊት… ብዙ ልጆች ተማጽነውና የቀራጺውን ዋጋ ከፍለው፣ […]

  • የትምህርት ቢሮው ዐይኖች ይገለጡ!)

    የትነበርክ ታደለ   የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ (የቦሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት) የ‹‹ጊብሰን ዩዝ አካዳሚ››ን ማገዱን በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። እንደ ዘገባው ከሆነ ትምህርት ቤቱ የታገደው ህገ ወጥ ገንዘብ በመሰብሰብና ከመምህርነት ሙያ ውጪ ያሉ ሰዎችን ቀጥሮ በማሰራቱ ነው። በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ከአራት ዓመታት በላይ በመምህርነት እና በአስተዳዳሪነት እንደመስራቴም፤ የትምህርት ቢሮው ምክንያት ብሎ ላቀረባቸው ክሶች […]

  • የሕግ ባለሙያ ባህርይና ቀይ መስመሮቹ

    ተማም አባቡልጉ   የ1949ኙን የወንጀለኛ መቅጫ እና የ1952ቱን የፍትሐ-ብሔር ሕጎችን ጨምሮ አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ሕጎች የተቀዱት ወይም ሕጎቹን የማርቀቅ(legal drafting) ሥራም የተሠራው ከፈረንሳይ ወይም በፈረንሳዮች ነው። የፈረንሳይ የሕግ ምሑራንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ያስተምሩ የነበረ ሲሆን የኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት እንደፈረንሳይ ሁሉ ኮንቲኔንታል ሎው የሚባለው የተፃፈ ሕግን የሚከተለውና ከአሜሪካ እና ከእንግሊዙ ኮመን ሎው ከሚባለው የተለየ […]

  • ስፖርት

    ተጠያቂዎቹ…! ፍርድያውቃል ንጉሴ firdyawkal@gmail.co   እንደ መንደርደሪያ ባለፈው እትም ፅሁፌ በራዲዮን ጣቢያዎቻችን የሚተላለፉት የ‹ስፖርት› ፕሮግራሞች እግር ኳስ ላይ ብቻ ማተኮራቸውንና ሁሉም የዚህ ስፖርት ብቻ አቀንቃኝ መሆናቸውን ዳስሼ ነበር። በቀጣይነትም መንግስትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እንዴት ዝም አሉ?… የየጣቢያዎቹ ባለቤቶችስ ህሊናቸውን በገንዘብ ጋርደው የሀገራችን ስፖርቶች ሞቶ ሲቀበር እያዩ እስከ መቼ ነው ዝምታን የሚመርጡት?… የእነዚህ ፕሮግራሞች ስር የሰደዱና […]

  • ለምን እንወፍራለን? ትርፍ ስብስ እናከማቻለን?

    ይሁኔ አየለ (ዶ/ር)   yihayele@gmail.com   ልክየለሽ ውፍረትን (ኦቢሲቲ) የዓለም ጤና ድርጅት ‹‹ወረርሽኝ ደረጃ ላይ ደርሷል›› በማለት የወረርሽኝ (obesity epidemic) ደረጃ ሰጥቶታል። በተደረገ የትንበያ ጥናትም በ 2050 (እ.አ.አ) ከመቶው ሰባ አምስቱ የዓለም የበሽታ ሸክም በምንሸከመው የስብ ክምችት እንደሚመጣ ተነግሯል።   ውፍረት ‹‹እንዴት አምሮብሃል›› በሚባልበት ሀገር ሊያደርስ የሚችለው ጥፋት ሲታሰብ በጣም አስደንጋጭ ነው። ለዚህም በዋናነት መነሻ […]

  • የ‹‹ሀጎስያውያን›› እና ‹‹ቶሎሳውያን›› ፖለቲካ አለች?

    ዮሃንስ ታደሰ ከአዲስ አበባ ማስፋፊያ ፕሮግራም ጋር ተያይዞ በኦሮሚያ የተከሰተውን የተቃውሞ ድምጽ ተከትሎ የሀጎሳውያን (የትግራዊነት) ተጠቃሚነትና የቶሎሳውያን (የኦሮሞ) ከፓለቲካው እና ከኢኮኖሚው መገለላቸውን የሚያትት ሀልዮት እየተቀነቀነ እንዳለ አስተውለናል። እውን በእርግጥም የሚወራውን አይነት የማህበረ ፓለቲካና የምጣኔ ሀብት መጠናከር በአንድ አከባቢ ላይ በተወሰኑ ቡድኖች ተጠቃሎ ተይዟል? የወያኔ ዓላማ በአጠቃላይ (ትግራዊነትን) በማህበረ ፓለቲካውና በምጣኔ ሀብቱ ላይ ተዘርግቶ እናገኘዋለን? … […]

  • ቃለ-ምልልስ – አቶ ሀብታሙ አያሌው

    ‹‹ስለታሰርኩ፣ ስለተደበደብኩ፣ ጉዳትና ጫና ስለደረሰብኝ በቃኝ ብዬ አገሬን እና ሕዝቤን አልተውም!›› አቶ  ሀብታሙ አያሌው   ልጁ አሁንም ብርቱ ነው፡፡ ‹‹በሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴ አንድ ሙከራ አድርጌ እስር ስለገጠመኝ ተስፋ አልቆርጥም›› ባይ ነው፡፡ ደጋግሞ ‹‹ከእነማን ጋር ነው ስታገል የነበረው?›› በማለት የቀድሞ የአንድነት የትግል አጋሮቹ ላይ ጥያቄ ያነሳል፡፡ ‹‹የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁን አንቀፅ አራት በመተላለፍ አንድነት ፓርቲን ሽፋን በማድረግ የሽብር […]

  • ህዝቡ የሚያሸንፍ ፓርቲ ይፈልጋል!

    ሀብታሙ ምናለ የየትኛምሀገርህዝብገደብበሌለውነጻነትመኖርይፈልጋል – በእኔእምነት:: ሥልጣኔየገባቸውመሪዎች፣ለሰፊውህዝብመብቱንናነጻነቱንያለማንገራገርሊሰጡትይፈቅዳሉ፡፡የእኛሀገርመሪዎችይሄንመብትለመስጠትፍጹምንፉግሆነውኖረዋል፤እየኖሩምይገኛል፡፡ሃሳባችንንበጥቂቱወደኋላገርሰስአድርገንብንሄድበመሳሪያትጥቅዓለምንያስደነቀውየብዙሀገራትመሪዎችንበሰራዊቱጥንካሬናበመሳሪያብዛቱየተወራለት፤ለህዝቡቀጋየሆነውወታደራዊውመንግሥትተገርስሶበቀድሞውአጠራር ‹‹ሽፍቶቹ››ይህችንምስኪንሀገርበቁጥጥርስርሲያደርጉየአሁኖቹየልጅአባቶችየያኔውአፍላወጣቶችከሚደርስባቸውጭቆና ‹‹ለጊዜውም›› ቢሆንበመገላገላቸውልባቸውበሐሴትእንደዘለለችምንምጥርጥርየለውም፡፡ በጊዜውየደርግመንግሥትወጣቶቹንበዱርበገደሉሲያሳድድ፤ይሄንንጭቆናመቀበልያልፈለጉበመሸፈት ‹‹ኧረጥራኝጫካእረጥራኝዱሩ›› ብለው ‹‹ዳግማዊወያኔ››ንበመመስረትደርግንበታላቅጀግንነትገርስሰውእራሳቸውንነጻአወጡ፡፡ኢህአዴግምለሰፈውህዝብ፣ ‹‹ሰላማዊትግል› ፈቅጃለሁበፈለጋችሁትመስፈርትተደራጁእኔንምሞግቱኝ፤ሥልጣኔንምተጋሩኝ›› ሲልህዝቡ ‹‹እሰይ፣አበጀህ››ብለውበቅንነትሰላማዊትግልንበመቀላቀልኢህአዴግንእንዴትማሸነፍእንዳለባቸውየገባቸውፓርቲዎችተሰባሰቡና ‹‹ቅንጅት››ብለውበመምጣትበምርጫኢህአዴግንበመዘረርእጁንይዘው ‹‹በልበቃህሥልጣንህንአስረክብ!›› ቢሉትኢህአዴግም ‹‹ቆይቆይእህህህህወገቤንቀስ…ቀስበሉ፡፡እዚህላይለመቀመጥብዙመስዋዕትነትከፍዬበታለሁ›› በማለትድብቁየጫካባህሪውንፍንትውአድርጎበማውጣትየህዝብምኞትአፈርድሜአስበላው፡፡ በድጋሚከ10 ዓመትበኋላትልቅተስፋተጥሎበትየነበረውየቀድሞየአንድነትለፍትህናለዴሞክራሲፓርቲመፍረስበህዝቡዘንድቁጭቱሳይበርድቢቆይምአሁንባለውበፓርቲዎችላይየተስፋጭላንጭልሲጠብቅለቆየህዝብአሁንየሚሰማውነገርበጣምአሳዛኝነው፡፡ህዝቡ ‹‹ኢህአዴግንአሸንፈውሥልጣንይይዛሉ››ብሎየጠበቃቸውአካላትበትናንሽምክንያትሲሻኮቱሲያይምንያድርግ?የትስይግባ? ማንንይደግፍ? ማንንስይመን? ማንምኢትዮጵያዊሀገሩላይመብቱናክብሩተጠብቆለትመኖርይፈልጋል፡፡ችግሩንአይቶመፍትሔየሚሰጠው፤መብቱንየሚያስከብርለት፤እንደራሱሆኖየሚታገልለት፤ ‹‹እኔአለሁልህ››የሚልፓርቲይፈልጋል፡፡ይሄንሁሉየኢህአዴግመንግሥትሊሰጠውአይችልም፡፡ምክንያቱምመጀመሪያኢህአዴግ ‹‹በደፍጥጠህግዛ›› ህግየሚመራ፣በአባልነትብቻየሚያምንጨለምተኛፓርቲነው፡፡ በተለይለ10 ዓመታትያህልያለርህራሄህዝብንእንደፈለገማሰር፣ማሳደድ፣ከቀየው፣ ከንብረትማፈናቀልአይነተኛባህሪውሆኗል፡፡ችሎታናአቅምባይኖርእንኳ፤ሊግናፎረምመሆንበመንግሥትመሥሪያቤትሊያስቀጥርይችላል፡፡ህዝቡአሁንየተለያዩአስነዋሪየመንግሥትአሰራሮችንየሚያስወግድለት፣ህመሙንየሚያድንለትመሲሕይፈልጋል፡፡አሁንያሉትየፖለቲካፓርቲዎች፣ለህዝቡችግርመፍትሔለመስጠትበልካቸውአልተሰሩም፡፡መንግሥትያለውንሙሉአቅምተጠቅሞሊያጠፋቸውሲጥር፣እነሱከጠፉኢትዮጵያእንዳለቀላትይለፍፋሉ፡፡ከእነሱጎንህዝቡእንዲቆምይማጸናሉ፡፡ገዢውፓርቲትንሽተወትሲያደርጋቸውደግሞእነሱወዲያውእንደቶምናጄሬእርስበእርስባገኙትአጀንዳሁሉይጠላለፋሉ፡፡እነሱእርስበእስርሲጠላለፉህዝብእንደእግርኳስጨዋታበሚያደርጉትእናበሚሰሩትሥነ-ምግባርየጎደለውደማቅ ‹‹የመወራረፍፖለቲካዊጨዋታ›› ጥሩወራፊንእየተመለከተየሚያደንቅይመስላቸዋል፡፡እነሱአንድቃልበሰነዘሩቁጥርነቃብሎየሚጠብቃቸውገዢውፓርቲብቻሳይሆንመፍትሔያጣውምጭቁኑምህዝብመሆኑንየዘነጉትይመስለኛል፡፡በተለይአሁንአሁንማበሶሻልሚዲያላይጎራከፍተውሲወራረፉ‹‹ለምንእንዲህታደርጋላችሁ?››ተብለውሲጠየቁ ‹‹አሰራራችንግልጽመሆኑንህዝቡእንዲያውቀው›› የሚልመራራቀልድያክሉበታል፡፡ ህዝቡበእነሱላይተንተርሶነጻነትንለማግኘትቀንከሌሊትበስስትሲያያቸውእነሱግንውሃየማያነሳንትርካቸውንይያያዙታል፡፡እነዚህንነውታዲያህዝቡየሚፈልጋቸው?አሸናፊፓርቲሆነውመንግሥትየሚመሰርቱት?!ታዲያህዝቡማንንይመን? ማንንስይምረጥ? ለማንስድምጹንይስጥ?ህዝቡሰልፍሲጠራባይወጣ፤ኢህአዴግበየቀኑለሚያወጣውጨቋኝህጎችመላውህዝብዝምብሎቢገዛየማንስችግርነው?! በፖለቲከኞችዘንድበተደጋጋሚጊዜየሚቀርብየሰላትችትአለ፡፡ ‹‹ህዝቡበተለይወጣቱስለሀገሩአያስብም፤ግላዊስሜትያጠቃዋል!›› ሲሉይደመጣል፡፡ዘመኑንያልዋጀየፖለቲካአካሄድ፣በተደራጀናበሰለጠነአካሄድመከናወንእያቃተውህዝቡእንዴትይነሳሳ? የፖለቲካፓርቲዎችሲቋቋሙመጀመሪያመቃወምነውእንጂየሚመጣውንበጎምሆነመጥፎምላሽእንዴትመቀበልእንዳለባቸው፤ያንንምእንዴትበተሳካመልኩወደተግባርእንደሚተረጉሙለአዲስአባላትማንምመንገዱንአያሳያቸውም፡፡ ሰልፍጠርተውስለሚሳተፈውህዝብምደህንነትጉዳይየጉምቱ‹‹ተቀዋሚፖለቲከኞነን››ባዮችደንታአይደለም፡፡ዋናውነገርፖለቲካውላይ ‹‹የግል›› ተጽዕኖምንያህልፈጥረናል፡፡የሚለውእንጂኅብረተሰቡየሚያገኘውፋይዳ፤የመንግሥትምላሽስምንድንነው? የሚለውንትንተናሰምተንአናውቅም፡፡እንዲያውምመንግሥትአላግባብሥራሲሰራጋዜጠኞችንሰብስበው ‹‹መንግሥት…ያደረገውን፣እየተደረገያለውንፓርቲያችንበጽኑያወግዛል!›› ከማለትውጪወርደውህዝቡንለመጠነሰፊለውጥእንዲነሳሳአድርገውአያውቁም፡፡ ፓርቲዎችምህዝቡንእንደ ‹‹አላዋቂምዕመንእራሳቸውንእንደቅቡልየእምነትአባት›› የቆጠሩይመስላል፡፡እነሱየተናገሩትንየማይቀበል፤ያወገዙትንየማያወግዝ፤ለሀገርየማያስብአድርገውያስባሉ፡፡መጀመሪያግንቆምብለውእራሳቸውንሊፈትሹይገባል፡፡ህዝቡበፊትበፊትመንግሥትንየሚለውንማንኛውንምነገርአያምንምነበር፡፡አሁንደግሞእነሱንምማመንአቁሟል፡፡ በመሆኑምበሰላማዊተቃውሞየምታምኑፖለቲከኞች፣ […]

  • የዘር ማንነት ፖለቲካ ጣጣዎች

    ግርማ ካሳ አንድጊዜአንድየገዥውፓርቲደጋፊየሆኑጦማሪ ‹‹አንዳንድሰዎች ‹ብሄር… ?› ተብለውሲጠየቁ ‹ኢትዮጵያዊ! …› እያሉየሚመልሱት፣ የራሳቸውንማንነትየኢትዮጵያማንነትአድርገውያስቀመጡናበራሳቸውማንነትየሌሎቹንለመጨፍለቅየሚያልሙ – የቅዠትታንኳቀዛፊዎችናቸው፡፡ ….ተዛብታችሁሌላውንምለማዛባትለምትፈልጉሁሉኢትዮጵያዊነትዜግነትእንጂብሄርአይደልም። ኢትዮጵያሀገርእንጂየአንድኅብረተሰብክፍልመለያአይደለም።›› የሚልአባባልፌስቡክላይለጥፈውአንብቤነበር። በአንቀጽ 39 ንዑስአንቀጽ 5 ላይየኢትዮጵያፌዴራልሕገመንግስት ‹‹በዚህሕገመንግስትውስጥብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ሕዝብማለትከዚህቀጥሎየተገለጸውንባህርይየሚያሳይማኅበረሰብነው። ሰፋያለየጋራጠባይየሚያንጸባርቅባህልወይምተመሳሳይልምዶችያላቸው፣ ሊግባቡበትየሚችሉበትየጋራቋንቋያላቸው፣ የጋራወይምየተዛመደሕልውናአለንብለውየሚያምኑ፣ የሥነ-ልቦናአንድነትያላቸውናበአብዛኛውበተያያዘመልክዓምድርየሚኖሩናቸው›› ሲልለብሄርየተሰጠውትርጉምናለብሄረሰብየተሰጠውትርጉምአንድአይነትእንደሆነያሳያል። በአጭሩ ‹‹ብሄር›› ማለትብሄረሰብማለትነውበሕገመንግስቱመሰረት። ‹‹ብሄር›› በእንግሊዘኛኔሽንስ (nations) ማለትነው። «ዩናይትድኔሽንስ» (United Nations) ስንልየተባበሩትመንግስታት (የተባባሩትአገሮችማለታችንነው)። እንደሚገባኝኢትዮጵያእንጂ፣ ኦሮሞ፣ ወይንም፣ ትግሬወይንምወላይታየተባበሩትመንግስታትአባልአይደሉም። «ብሄር» የሚለውንቃልየመጀመሪያአመጣጥስንመለከት፣ ከግዕዝየተወሰደእንደሆነእንረዳለን። ትርጉሙምበግዕዝአገርማለትነው፡፡ ኢሕአዴግእናኦነግበሕገመንግስቱሲያረቅቁ፣ ‹‹ብሄር›› የሚለውንቃልያኔየወሸቁት፣ ኢትዮጵያንእንደአንዲትአገርሳይሆንየተለያዩየአገሮችስብሰብእንደሆነችለማሳየት፣ በፈለጉጊዜደግሞከኢትዮጵያለመለየትአማራጭእንዲኖራቸውከመፈለግየተነሳነውየሚልአስተሳሰብአለኝ። «ብሄርህምንድንነው?» […]

  • ታላቅ ውሸት

    ፍቃዱ በቀለ (fbekele23@gmail.com)   የታላቅ ውሸት ጅማሮ፣ ብዙዎችን ያስማማል ተብሎ የሚጠቀሰው፣ በተለያዩ የሃይማኖት ቅዱሳን መጽሓፍት ላይ እንደ ሰፈረው፣ የአዳም ልጆች የሆኑት በየዋሁ አቤል እና በቀናተኛው ቃየል ነው። በቃየል የተፀነሰው ቅናት ወንድሙ አቤልን እስኪገድለው ካደረሰው በኋላ አምላክ ቃየልን ጠራው። ቃየልም አለሁኝ አለ። ‹‹ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?›› ብሎ ቢጠይቀው፤ የገደለውን ወንድሙን ‹‹አላየሁትም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ አይደለሁም›› ብሎ […]