የተከበራችሁ የአዲስ ገጽ መጽሄት ደንበኞች:
እንደተለመደው መጽሄታችሁ ነገ ቅዳሜ ጥር 7/2008 ዓም ለንባብ ትበቃለች:: በዚህ የአዲስ ገጽ 5ኛ ዕትም ላይ የተለያዩ ሀሳቦች ተንፀባርቀዋል:: መጽሄቷ አንድ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ጋብዛ ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች ከጋዜጠኞቻችን በቀረቡላቸው ጠንካራና ትግስት የሚፈታተኑ ጥያቄዎች ላይ ምላሽ ሰጥተዋል:: በአንፃሩ አንድ ታዋቂ የህግ ባለሙያ ጋብዛ ከህግ አግባብ ዕይታቸውን አስፍራለች:: የተለያዩ ፀሃፊዎች ከዚህ በፊት በተነሱ ሃሳቦች ላይ መከራከሪያና አዳዲስ ጉዳዮችንም አንስተዋል:: ሌሎችም በጣም አንባቢዎችን የሚይዙ አጀንዳዎች ተካተዋል:: ቅዳሜ ጠዋት ይጠብቁ::

 

cover page-5th  edition

About the author

Related Post

1 Comment

  1. reader

    keep it up. keep telling the truth.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *