የአዲስ ገጽ መጽሄት ድረ-ገጽ የቀደሙ እትሞችን በቀላሉ ለማንብ እንዲያስችል ሆኖ ተሻሻለ::
የተከበራችሁ የአዲስ ገጽ መጽሄት ደንበኞች: እንደምታውቁት አዲስ ገጽ መጽሄት በቅርብ ለንባብ የበቃች የህትመት ሚዲያ ናት:: ድረ-ገጹን (www.addisgets.com) ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ለማስተካከል እየተጋን እንገኛለን:: በዚህም የተነሳ ዌብ ሳይታችን ላይ በየቀኑ ለውጦች ይታያሉ:; ይህ ለውጥ የአንባቢዎቻችንን ፍላጎት ለማሟላት የምናደርገው ጥረት አካል ሆኖ እንዲታይልን በአክብሮት እንጠይቃለን:: አሁን በላው ድረ-ገጽ ላይ የቀደሙ ዕትሞችን ለማንበብ ሁለት አማራጮች አሉ:: “የዕትሞች ቋት” […]