ሀብታሙ ምናለ የየትኛምሀገርህዝብገደብበሌለውነጻነትመኖርይፈልጋል – በእኔእምነት:: ሥልጣኔየገባቸውመሪዎች፣ለሰፊውህዝብመብቱንናነጻነቱንያለማንገራገርሊሰጡትይፈቅዳሉ፡፡የእኛሀገርመሪዎችይሄንመብትለመስጠትፍጹምንፉግሆነውኖረዋል፤እየኖሩምይገኛል፡፡ሃሳባችንንበጥቂቱወደኋላገርሰስአድርገንብንሄድበመሳሪያትጥቅዓለምንያስደነቀውየብዙሀገራትመሪዎችንበሰራዊቱጥንካሬናበመሳሪያብዛቱየተወራለት፤ለህዝቡቀጋየሆነውወታደራዊውመንግሥትተገርስሶበቀድሞውአጠራር ‹‹ሽፍቶቹ››ይህችንምስኪንሀገርበቁጥጥርስርሲያደርጉየአሁኖቹየልጅአባቶችየያኔውአፍላወጣቶችከሚደርስባቸውጭቆና ‹‹ለጊዜውም›› ቢሆንበመገላገላቸውልባቸውበሐሴትእንደዘለለችምንምጥርጥርየለውም፡፡ በጊዜውየደርግመንግሥትወጣቶቹንበዱርበገደሉሲያሳድድ፤ይሄንንጭቆናመቀበልያልፈለጉበመሸፈት ‹‹ኧረጥራኝጫካእረጥራኝዱሩ›› ብለው ‹‹ዳግማዊወያኔ››ንበመመስረትደርግንበታላቅጀግንነትገርስሰውእራሳቸውንነጻአወጡ፡፡ኢህአዴግምለሰፈውህዝብ፣ ‹‹ሰላማዊትግል› ፈቅጃለሁበፈለጋችሁትመስፈርትተደራጁእኔንምሞግቱኝ፤ሥልጣኔንምተጋሩኝ›› ሲልህዝቡ ‹‹እሰይ፣አበጀህ››ብለውበቅንነትሰላማዊትግልንበመቀላቀልኢህአዴግንእንዴትማሸነፍእንዳለባቸውየገባቸውፓርቲዎችተሰባሰቡና ‹‹ቅንጅት››ብለውበመምጣትበምርጫኢህአዴግንበመዘረርእጁንይዘው ‹‹በልበቃህሥልጣንህንአስረክብ!›› ቢሉትኢህአዴግም ‹‹ቆይቆይእህህህህወገቤንቀስ…ቀስበሉ፡፡እዚህላይለመቀመጥብዙመስዋዕትነትከፍዬበታለሁ›› በማለትድብቁየጫካባህሪውንፍንትውአድርጎበማውጣትየህዝብምኞትአፈርድሜአስበላው፡፡ በድጋሚከ10 ዓመትበኋላትልቅተስፋተጥሎበትየነበረውየቀድሞየአንድነትለፍትህናለዴሞክራሲፓርቲመፍረስበህዝቡዘንድቁጭቱሳይበርድቢቆይምአሁንባለውበፓርቲዎችላይየተስፋጭላንጭልሲጠብቅለቆየህዝብአሁንየሚሰማውነገርበጣምአሳዛኝነው፡፡ህዝቡ ‹‹ኢህአዴግንአሸንፈውሥልጣንይይዛሉ››ብሎየጠበቃቸውአካላትበትናንሽምክንያትሲሻኮቱሲያይምንያድርግ?የትስይግባ? ማንንይደግፍ? ማንንስይመን? ማንምኢትዮጵያዊሀገሩላይመብቱናክብሩተጠብቆለትመኖርይፈልጋል፡፡ችግሩንአይቶመፍትሔየሚሰጠው፤መብቱንየሚያስከብርለት፤እንደራሱሆኖየሚታገልለት፤ ‹‹እኔአለሁልህ››የሚልፓርቲይፈልጋል፡፡ይሄንሁሉየኢህአዴግመንግሥትሊሰጠውአይችልም፡፡ምክንያቱምመጀመሪያኢህአዴግ ‹‹በደፍጥጠህግዛ›› ህግየሚመራ፣በአባልነትብቻየሚያምንጨለምተኛፓርቲነው፡፡ በተለይለ10 ዓመታትያህልያለርህራሄህዝብንእንደፈለገማሰር፣ማሳደድ፣ከቀየው፣ ከንብረትማፈናቀልአይነተኛባህሪውሆኗል፡፡ችሎታናአቅምባይኖርእንኳ፤ሊግናፎረምመሆንበመንግሥትመሥሪያቤትሊያስቀጥርይችላል፡፡ህዝቡአሁንየተለያዩአስነዋሪየመንግሥትአሰራሮችንየሚያስወግድለት፣ህመሙንየሚያድንለትመሲሕይፈልጋል፡፡አሁንያሉትየፖለቲካፓርቲዎች፣ለህዝቡችግርመፍትሔለመስጠትበልካቸውአልተሰሩም፡፡መንግሥትያለውንሙሉአቅምተጠቅሞሊያጠፋቸውሲጥር፣እነሱከጠፉኢትዮጵያእንዳለቀላትይለፍፋሉ፡፡ከእነሱጎንህዝቡእንዲቆምይማጸናሉ፡፡ገዢውፓርቲትንሽተወትሲያደርጋቸውደግሞእነሱወዲያውእንደቶምናጄሬእርስበእርስባገኙትአጀንዳሁሉይጠላለፋሉ፡፡እነሱእርስበእስርሲጠላለፉህዝብእንደእግርኳስጨዋታበሚያደርጉትእናበሚሰሩትሥነ-ምግባርየጎደለውደማቅ ‹‹የመወራረፍፖለቲካዊጨዋታ›› ጥሩወራፊንእየተመለከተየሚያደንቅይመስላቸዋል፡፡እነሱአንድቃልበሰነዘሩቁጥርነቃብሎየሚጠብቃቸውገዢውፓርቲብቻሳይሆንመፍትሔያጣውምጭቁኑምህዝብመሆኑንየዘነጉትይመስለኛል፡፡በተለይአሁንአሁንማበሶሻልሚዲያላይጎራከፍተውሲወራረፉ‹‹ለምንእንዲህታደርጋላችሁ?››ተብለውሲጠየቁ ‹‹አሰራራችንግልጽመሆኑንህዝቡእንዲያውቀው›› የሚልመራራቀልድያክሉበታል፡፡ ህዝቡበእነሱላይተንተርሶነጻነትንለማግኘትቀንከሌሊትበስስትሲያያቸውእነሱግንውሃየማያነሳንትርካቸውንይያያዙታል፡፡እነዚህንነውታዲያህዝቡየሚፈልጋቸው?አሸናፊፓርቲሆነውመንግሥትየሚመሰርቱት?!ታዲያህዝቡማንንይመን? ማንንስይምረጥ? ለማንስድምጹንይስጥ?ህዝቡሰልፍሲጠራባይወጣ፤ኢህአዴግበየቀኑለሚያወጣውጨቋኝህጎችመላውህዝብዝምብሎቢገዛየማንስችግርነው?! በፖለቲከኞችዘንድበተደጋጋሚጊዜየሚቀርብየሰላትችትአለ፡፡ ‹‹ህዝቡበተለይወጣቱስለሀገሩአያስብም፤ግላዊስሜትያጠቃዋል!›› ሲሉይደመጣል፡፡ዘመኑንያልዋጀየፖለቲካአካሄድ፣በተደራጀናበሰለጠነአካሄድመከናወንእያቃተውህዝቡእንዴትይነሳሳ? የፖለቲካፓርቲዎችሲቋቋሙመጀመሪያመቃወምነውእንጂየሚመጣውንበጎምሆነመጥፎምላሽእንዴትመቀበልእንዳለባቸው፤ያንንምእንዴትበተሳካመልኩወደተግባርእንደሚተረጉሙለአዲስአባላትማንምመንገዱንአያሳያቸውም፡፡ ሰልፍጠርተውስለሚሳተፈውህዝብምደህንነትጉዳይየጉምቱ‹‹ተቀዋሚፖለቲከኞነን››ባዮችደንታአይደለም፡፡ዋናውነገርፖለቲካውላይ ‹‹የግል›› ተጽዕኖምንያህልፈጥረናል፡፡የሚለውእንጂኅብረተሰቡየሚያገኘውፋይዳ፤የመንግሥትምላሽስምንድንነው? የሚለውንትንተናሰምተንአናውቅም፡፡እንዲያውምመንግሥትአላግባብሥራሲሰራጋዜጠኞችንሰብስበው ‹‹መንግሥት…ያደረገውን፣እየተደረገያለውንፓርቲያችንበጽኑያወግዛል!›› ከማለትውጪወርደውህዝቡንለመጠነሰፊለውጥእንዲነሳሳአድርገውአያውቁም፡፡ ፓርቲዎችምህዝቡንእንደ ‹‹አላዋቂምዕመንእራሳቸውንእንደቅቡልየእምነትአባት›› የቆጠሩይመስላል፡፡እነሱየተናገሩትንየማይቀበል፤ያወገዙትንየማያወግዝ፤ለሀገርየማያስብአድርገውያስባሉ፡፡መጀመሪያግንቆምብለውእራሳቸውንሊፈትሹይገባል፡፡ህዝቡበፊትበፊትመንግሥትንየሚለውንማንኛውንምነገርአያምንምነበር፡፡አሁንደግሞእነሱንምማመንአቁሟል፡፡ በመሆኑምበሰላማዊተቃውሞየምታምኑፖለቲከኞች፣ […]