ቃለ-ምልልስ-ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)/ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር/
‹‹ሁሉን አሳታፊ ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት!›› ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)/ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር/ በቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረክ ላይ አሻራቸውን ካኖሩ ወጣት ፖለቲከኞች ውስጥ ይመደባሉ፡፡ ባሳዩት የፖለቲካ አመራር ብቃትና ድፍረት የተነሳም በፓርቲው ውስጥ ቁልፍ ቦታ ይዘው እስካሁን ዘልቀዋል፡፡ በዙሪያቸው የሚነሱ ብዙ አከራካሪ ጉዳዮችና ትችቶች እንዳሉም ይታወቃል፡፡ ኤልያስ ገብሩ ከእኚሁ ፖለቲከኛ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ አድርጓል፡፡ […]